በመሆኑም ትራሶች ቢበዛ በየሁለት አመቱ እንዲቀየሩ አንሶላ እና የትራስ ልብሶች ደግሞ በየሳምንቱ በመቀየር የቆሸሹትን አንሶላዎች በሞቀ ወሀ ማጠብ ከዛም መተኮስ የባክቴሪያዎችን የመራባት እድል ...
"በማዕከላዊ እስራኤል የማስጠንቀቂያ ደዎል ከተሰማ በኋላ ከየመን የተወነጨፈው ከገጸ ምድር ወደ ገጸ ምድር የሚወነጨፈው ሚሳይል 'አሮው' በተባለው የመከላከያ ስርዓት ከእስራኤል ውጭ ከሽፏል" ብሏል ...
በተመድ የእስራኤል አምባሳደር ዳኒ ዳኖን ለፕሬዝዳንቱ ንግግር በሰጡት ምላሽ ሙሀሙድ አባስ የጋዛውን ጦርነት የቀሰቀሰውን የጥቅምት ሰባቱን ጥቃት ሳያዋግዙ ሰለሰላማዊ አማራጭ ማውራታቸው መታበይ ነው ...
እስራኤል ሐማስ በሚንቀሳቀስበት ጋዛ ውስጥ ባደረሰችው ጥቃት ከ41 ሺህ በላይ ንጹሃን የተገደሉ ሲሆን አሁን ደግሞ ይህ ጦርነት ወደ ሊባኖስ ዞሯል፡፡ ይህን ተከትሎም እስራኤል በጋዛ በምትሰነዝረው ...
አሜሪካ ዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን በሩሲያ ውስጥ የሚገኙ ኢላማዎችን ለማጥቃት ፈቃድ የምትሰጥ ከሆነ ሞስኮ በአውሮፓ በሚገኙ የአሜሪካ ካምፖች ላይ ድብቅ ጥቃት ልትፈጽም እንደምትችል ተነግሯል፡፡ ...
ይሁንና ባልየው ገላዬን በወር አንዴ ብቻ ነው የምታጠበው በማለቱ ምክንያት ከሚስቱ ጋር ግጭት ውስጥ ይገባሉ፡፡ ልብሶቹን ሳይቀር አቆሽሾ መልበስ የሚፈልገው ይህ ባልም የሚስቱን ፍላጎት እና ስሜት ...
በያዝነው ሳምንት ደግሞ እስራኤል በሊባኖስ በሚገኙ የሄዝቦላህ ይዞታዎች ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ድብደባ እየፈጸፈመች ሲሆን፤ ሄዞቦላህም ከዚህ ቀደም ጥቅም አውሎ የማያውቀውን ሚሳኤል በመጠቀም እስከ ...
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሄዝቦላ ሮኬት መተኮሱን እስከሚያቆም ድረስ "በመሉ አቅም" የአየር ጥቃት እንደሚፈጽሙበት ዝተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር በአሜሪካ እና በአውሮፓ ...
በሱዳን ጦርነት መጀመርያ ዋና ከተማዋን ካርቱም በፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ የተነጠቀው የሱዳን ጦር ዋና ከተማዋን ድጋሚ ለመቆጣጠር ከፍተኛ ውግያ መክፈቱ ተሰምቷል፡፡ 17 ወራትን ያስቆጠረውን ደም አፋሳሽ ...
የአለማችን ውዱን ሩዝ የሚያመርተው የጃፓን ኩባንያ በጥራታቸው አለማቀፍ ሽልማት ያገኙ የሩዝ ዝርያዎችን ከአርሶ አደሮች ሲገዛ ከተለመደው ነጭ ሩዝ በሰባት እጥፍ ዋጋ ጨምሮ ይገዛል ነው የተባለው። ...