ይሁንና ባልየው ገላዬን በወር አንዴ ብቻ ነው የምታጠበው በማለቱ ምክንያት ከሚስቱ ጋር ግጭት ውስጥ ይገባሉ፡፡ ልብሶቹን ሳይቀር አቆሽሾ መልበስ የሚፈልገው ይህ ባልም የሚስቱን ፍላጎት እና ስሜት ...
አሜሪካ ዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን በሩሲያ ውስጥ የሚገኙ ኢላማዎችን ለማጥቃት ፈቃድ የምትሰጥ ከሆነ ሞስኮ በአውሮፓ በሚገኙ የአሜሪካ ካምፖች ላይ ድብቅ ጥቃት ልትፈጽም እንደምትችል ተነግሯል፡፡ ...
እስራኤል ሐማስ በሚንቀሳቀስበት ጋዛ ውስጥ ባደረሰችው ጥቃት ከ41 ሺህ በላይ ንጹሃን የተገደሉ ሲሆን አሁን ደግሞ ይህ ጦርነት ወደ ሊባኖስ ዞሯል፡፡ ይህን ተከትሎም እስራኤል በጋዛ በምትሰነዝረው ...
በተመድ የእስራኤል አምባሳደር ዳኒ ዳኖን ለፕሬዝዳንቱ ንግግር በሰጡት ምላሽ ሙሀሙድ አባስ የጋዛውን ጦርነት የቀሰቀሰውን የጥቅምት ሰባቱን ጥቃት ሳያዋግዙ ሰለሰላማዊ አማራጭ ማውራታቸው መታበይ ነው ...
በያዝነው ሳምንት ደግሞ እስራኤል በሊባኖስ በሚገኙ የሄዝቦላህ ይዞታዎች ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ድብደባ እየፈጸፈመች ሲሆን፤ ሄዞቦላህም ከዚህ ቀደም ጥቅም አውሎ የማያውቀውን ሚሳኤል በመጠቀም እስከ ...
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሄዝቦላ ሮኬት መተኮሱን እስከሚያቆም ድረስ "በመሉ አቅም" የአየር ጥቃት እንደሚፈጽሙበት ዝተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር በአሜሪካ እና በአውሮፓ ...
በሱዳን ጦርነት መጀመርያ ዋና ከተማዋን ካርቱም በፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ የተነጠቀው የሱዳን ጦር ዋና ከተማዋን ድጋሚ ለመቆጣጠር ከፍተኛ ውግያ መክፈቱ ተሰምቷል፡፡ 17 ወራትን ያስቆጠረውን ደም አፋሳሽ ...
የፍቅር ግንኙነት እንደሚጀምሩ እርግጠኛ የሆኑት እነዚህ ሴቶችም ገንዘብ ላኩልኝ ሲላቸው እንደላኩለት ለፖሊስ ተናግረዋል፡፡ አንዷ ሴት ብቻ 195 ሺህ ዶላር ብራድ ፒት ነኝ ለሚለው ሰው የላከች ሲሆን ...
በአሁኑ ወቅት በሊባኖስ በርካታ ዜጎች ካሏቸው ሀገራት መካከል አንዷ የሆነችው አውስትራሊያ 15 ሺህ ዜጎቿን የቤሩት አየር መንገድ ከመዘጋቱ በፊት በአውሮፕላን ለማስወጣት እየሰራች ተገኛለች፡፡ ዜጎች ...
በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ከፍተኛ የመንግስት ...
የአለማችን ውዱን ሩዝ የሚያመርተው የጃፓን ኩባንያ በጥራታቸው አለማቀፍ ሽልማት ያገኙ የሩዝ ዝርያዎችን ከአርሶ አደሮች ሲገዛ ከተለመደው ነጭ ሩዝ በሰባት እጥፍ ዋጋ ጨምሮ ይገዛል ነው የተባለው። ...
የጃፓን ፍርድቤት ለ48 አመታት የታሰሩት የቀድሞው ቦክሰኛ ኢዋኦ ሃካማዳ ለእስር የሚያበቃ ወንጀል አልፈጸሙም ሲል ወሰነ። የስራ ሃላፊያቸውን፣ ሚስትና ሁለት ልጆቻቸውን አቃጥለው ገድለዋል በሚል ...